ፓወር ሼል ላይ የሚጠየቁ ተደጋጋሚ ጥያቄዎች

By | June 26, 2015

translated-amharic


ሃሳብ ፓወር ሼል ላይ የሚጠየቁ በጣም በተደጋጋሚ ጥያቄዎች

እነዚህን መዘርዝሮች በተለያየ መንገድ መጠቀም ይቻላል

  • ማዘዣዎችን ስክሪፕት ላይ ለመቅዳት/ለመለጠፍ
  • በአፋጣኝ የአንድን ልዩ ማዘዣ አፃፃፍ ለማየት
  • ቴክኒካል እውቀትን ለማጎልበት
  • አዲስ ማዘዣን ለማሰስ
  • ለስራ ቃለ መጠይቅ ለመዘጋጀት

ተሻሽሎአል
2015/28/06
ጸሃፊ powershell-guru.com
ምንጭ amharic.powershell-guru.com
ምድብ
75
ጥያቄዎች
610


ACL
Active Directory
Alias
Arrays
Browsers
Certificates
Characters
CIM
Comments
COM Objects
Compare
Computer
Credentials
CSV
Culture
Date
Drives
Environment
Errors
Event Viewer
Files
Folders
Format Operator (-f)
Functions
GPO
GUI
Hardware
Hashtables
Help
History
Jobs
Keyboard
Loops
Math
Memory
Messages
Modules
Microsoft Excel
Microsoft Exchange
Microsoft Outlook
Microsoft SharePoint
Networking
Openfiles
Operators
Parameters
Password
Powershell ISE
Printers
Processes
PSObject
Quest
Random
RDP
Regedit
Regex
Remote
Restore
Scheduled Tasks
Search
SCCM
Services
SMTP
Snapins
Sounds
Static .NET Methods
Strings
System
Try/Catch
Variables
Symantec Vault
Windows10
Windows 2012
Windows Azure
Windows Forms
WMI
XML

System

የኔን ፓወር ሼል እትም እንዴት ማወቅ እችላለሁ?

ፓወር ሼልን በሌላኛው እትም እንዴት ማሮጥ እችላለሁ ከኋለኛው ጋር እንዲዛመድ?
powershell.exe -Version 2.0

ትንሹን የፓወር ሼል እትም እንዴት መጠየቅ እችላለሁ (3.0 ወይም ከዛ በላይ) ከፓወር ሼል እስክሪፕት?
#Requires -Version 3.0

ከፓወር ሼል ለእስክሪፕት እንዴት አድርጌ የአስተዳደር ፍቃድ መጠየቅ እችላለሁ?

ከፓወር ሼል የስክሪፕት ፓራሜትሮች ትክክል መሆኑን እንዴት አረጋግጣለሁ?
help -Name .\Get-ExchangeEnvironmentReport.ps1 -Full

ከፓወር ሼል አሁን ስላለው ተጠቃሚ መረጃ ማግኘት እንዴት እችላለሁ?
[Security.Principal.WindowsIdentity]::GetCurrent()

ከፓወር ሼል እንዴት ገፅታን መፍጠር ማስተካከል እና ድጋሚ መሙላት እችላለሁ?

ከፓወር ሼል እስክሪፕት 5ሴኮንድ በ ደቂቃ እንዴት ማቆም እችላለሁ?
Start-Sleep -Seconds 5
Start-Sleep -Seconds 300 # 5 minutes

ከፓወር ሼል መጨረሻ የተነሳበትን ሰዐት እንዴት ማወቅ እችላለሁ ?
(Get-CimInstance -ClassName win32_operatingsystem).LastBootUpTime

ከፓወር ሼል የታይፕ ማፍጠኛ እንዴት ማግኘት እችላለሁ?

ከፓወር ሼል የመጀመሪያ ፕሮግራሞችን እንዴት መዘርዘር እችላለሁ?

ከፓወር ሼል አፕሊኬሽኖችን እንዴት ማስወገድ እችላለሁ?

ከፓወር ሼል እየታየ ያለውን መስኮት ምስል እንዴት ማንሳት እችላለሁ?
Take-ScreenShot -Screen -File 'C:\scripts\screenshot.png' -Imagetype JPEG
Repository : Take-ScreenShot

ከፓወር ሼል ለMSMQ ወረፋ የመልዕክት ብዛት እንዴት ማግኘት እችላለሁ?

ከፓወር ሼል እንዴት በስራ ላይ የማዋል ፖሊሲ ማስቀመጥ እችላለሁ?

ከፓወር ሼል እንዴት አቋራጭ መፍጠር እችላለሁ?

ከፓወር ሼል ታስክ ባር ላይ ፕሮግራሞችን እንዴት ፒን ማረግ ወይም አለማረግ እችላለሁ?

ከፓወር ሼል እንዴት የዊንዶውን መክፈቻ መክፈት እችላለሁ?
[Diagnostics.Process]::Start('explorer.exe')
Invoke-Item -Path C:\Windows\explorer.exe

ከፓወር ሼል የመሳሪያዎችን ድራይቨር እንዴት መዘርዘር እችላለሁ?
Get-WmiObject -Class Win32_PnPSignedDriver
Get-WindowsDriver -Online -All
driverquery.exe

ከፓወር ሼል እንዴት GUID መፍጠር እችላለሁ?

ከፓወር ሼል አሁን ላለው ተጠቃሚ ጊዜያዊ የስም ማውጫ አድራሻ እንዴት ማግኘት እችላለሁ?
[System.IO.Path]::GetTempPath()

ከፓወር ሼል ዋናውን መገኛና የሱን ተከታይ መገኛ እንዴት ወደ አንድ መገኛ ማገናኘት እችላለሁ?
Join-Path -Path C:\ -ChildPath \windows

ከፓወር ሼል እንዴት ሁሉንም cmdlets “Get-*” መዘርዘር እችላለሁ?
Get-Command -Verb Get

ከፓወር ሼል የሲስተሙን ልዩ ፎልደሮች እንዴት መዘርዘር እችላለሁ?

ከፓወር ሼል የISO/VHD ፋይሎችን እንዴት ማውጣት እችላለሁ?
Mount-DiskImage 'D:\ISO\file.iso' # ISO
Mount-DiskImage 'D:\VHD\file.vhd' # VHD

ከፓወር ሼል የ.NET ፍሬምወርክ እትሞችን እንዴት ማረጋገጥ እችላለሁ?

ከፓወር ሼል የ.NET ፍሬምወርክ እትም 4.5 እንዴት እንዳለ ማወቅ እችላለሁ?
(Get-ItemProperty -Path 'HKLM:\Software\Microsoft\NET Framework Setup\NDP\v4\Full' -EA 0).Version -like '4.5*'

ከፓወር ሼል ትራንስክሪፕት እንዴት ማስጀመርና ማቆም እችላለሁ()?
Start-Transcript -Path 'C:\scripts\transcript.txt
Stop-Transcript

ከፓወር ሼል ይህንን የስም ማውጫ ወደ ሌላ ስፍራ መለወጥ እንዴት እችላለሁ?
Set-Location -Path 'C:\scripts'

ከፓወር ሼል ስክሪኑን ማፅዳት እንዴት እችላለሁ?
Clear-Host
cls # Alias

ከፓወር ሼል የዲስፕሌይ ሪሶልሽኑን እንዴት መቀየር እችላለሁ?
Set-DisplayResolution -Width 1280 -Height 1024 -Force # Windows 2012

ከፓወር ሼል ሙሉ መስኮት እንዴት ማየት እችላለሁ?
mode.com 300

ከፓወር ሼል የምስልን (ወርድ እና ቁመት) እንዴት ማግኘት እችላለሁ?

ከፓወር ሼል የዊንዶውን የምርት መክፈቻ ቁልፍ እንዴት ማግኘት እችላለሁ?

Perfmon

ከፓወር ሼል ያሁኑን “%የፕሮሰስ ጊዜ” (በአማካይ) ላልፉት 5 ሴኮንዶች (ለ10 ጊዜ) እንዴት ማግኘት እችላለሁ?
(Get-Counter '\Processor(_total)\% Processor Time' -SampleInterval 5 -MaxSamples 10).CounterSamples.CookedValue

Assemblies

ከፓወር ሼል አሴምብሊስ እንዴት መጫን እችላለሁ?

ከፓወር ሼል ያሁኑ .NETአሴምብሊ እንደተጫነ እንዴት ማረጋገጥ እችላለሁ?

ከፓወር ሼል የGAC(ግሎባል አሴምብሊ ካሽ) መገኛ እንዴት መፈለግ እችላለሁ?

Clipboard

ከፓወር ሼል ውጤቶችን ወደ ክሊፕ ቦርድ እንዴት መቅዳት እችላለሁ?

ከፓወር ሼል የክሊፕ ቦርዱን ይዘት እንዴት ማግኘት እችላለሁ?
Add-Type -AssemblyName PresentationCore
[Windows.Clipboard]::GetText()

Hotfixes

ከፓወር ሼል የተጫኑ ሆትፊክሶችን እንዴት ማግኘት እችላለሁ?
Get-HotFix -ComputerName $computer

ከፓወር ሼል የተጫኑ ሆትፊክሶችን እንዴት ከተወሰነ ቀን በፊት/በኋላ ማግኘት እችላለሁ?
Get-HotFix | Where-Object -FilterScript { $_.InstalledOn -lt ([DateTime]'01/01/2015') } # Before 01/01/2015
Get-HotFix | Where-Object -FilterScript {$_.InstalledOn -gt ([DateTime]'01/01/2015')} # After 01/01/2015

ከፓወር ሼል ሆትፊክስ እንደተጫነ እንዴት ማረጋገጥ እችላለሁ?
Get-HotFix -Id KB2965142

ከፓወር ሼል በሌላ ኮምፒውተር የተጫን ሆትፊክስ እንዴት ማግኘት እችላለሁ?
Get-HotFix -ComputerName $computer

Pagefile

ከፓወር ሼል የፔጅ ፋይል መረጃ እንዴት ማግኘት እችላለሁ?
Get-WmiObject -Class Win32_PageFileusage | Select-Object -Property Name, CurrentUsage, AllocatedBaseSize, PeakUsage, InstallDate

ከፓወር ሼል የሚመከረውን የፔጅ ፋይል መጠን በ(ሜ.ባ)እንዴት ማግኘት እችላለሁ?
[Math]::Truncate(((Get-WmiObject -Class Win32_ComputerSystem).TotalPhysicalMemory) / 1MB) * 1.5

ከፓወር ሼል (4096ሜ.ባ) የፔጅ ፋይል (D:) ድራይቭ ውስጥ እንዴት መፍጠር እችላለሁ?

ከፓወር ሼል (C:) ውስጥ ያለን የፔጅ ፋይል እንዴት ማጥፋት እችላለሁ?

Maintenance

በፓወር የድራይቭን ፍራግመንቴሽን እንዴት ማረጋገጥ እችላለሁ?

ከፓወር ሼል የሁሉንም ድራይቭ ይዘት እንዴት ማረጋገጥ እችላለሁ?

Up


Files

ከፓወር ሼል እንዴት ፋይል መክፈት እችላለሁ?
Invoke-Item -Path 'C:\scripts\file.txt'
.'C:\scripts\file.txt'

ከፓወር ሼል እንዴት ፋይል ማንበብ እችላለሁ?
Get-Content -Path 'C:\scripts\file.txt'
gc "C:\scripts\file.txt" # Alias

ከፓወር ሼል እንዴት ፋይል ላይ መጻፍ እችላለሁ?
'Line1', 'Line2', 'Line3' | Out-File -FilePath 'C:\scripts\file.txt'
'Line1', 'Line2', 'Line3' | Add-Content -Path file.txt

ከፓወር ሼል ያሁኑን ስክሪፕት ፋይል ሙሉ ስም እንዴት ማግኘት እችላለሁ?
$MyInvocation.MyCommand.Path

ከፓወር ሼል እንዴት ፋይሎችን መጭመቅ እችላለሁ?
Add-Type -AssemblyName 'System.IO.Compression.Filesystem'
[System.IO.Compression.ZipFile]::CreateFromDirectory($folder,$fileZIP)

ከፓወር ሼል እንዴት የተጨመቁ ፋይሎችን መፍታት እችላለሁ?
Add-Type -AssemblyName 'System.IO.Compression.Filesystem'
[System.IO.Compression.ZipFile]::ExtractToDirectory($fileZIP, $folder)

ከፓወር ሼል ZIP የሆኑ ፋይሎችን እንዴት ማየት እችላለሁ?
Add-Type -AssemblyName 'System.IO.Compression.Filesystem'
[System.IO.Compression.ZipFile]::OpenRead($fileZIP)

ከፓወር ሼል የፋይል መጠንን በኪ.ባ እንዴት ማሳየት እችላለሁ?
(Get-ChildItem -Path .\winsrv.dll).Length /1KB
(Get-ChildItem -Path .\winsrv.dll).Length /1MB
(Get-ChildItem -Path .\winsrv.dll).Length /1GB

ከፓወር ሼል የፋይል ይዘት መጠናቸው ከ1 ጊ.ባ የሚያንሱትን እንዴት መፈለግ እችላለሁ?

ከፓወር ሼል የፋይል ስማቸውን ያለቅጥያቸው እንዴት ማሳየት እችላለሁ?
[System.IO.Path]::GetFileNameWithoutExtension('C:\Windows\system32\calc.exe') # Return calc

ከፓወር ሼል የፋይል ስማቸው ከነቅጥያቸው እንዴት ማሳየት እችላለሁ?
[System.IO.Path]::GetExtension('C:\scripts\file.txt') # Return .txt

ከፓወር ሼል የፋይልን የፋይል እትም እንዴት ማግኘት እችላለሁ?

ከፓወር ሼል የፋይልን ሃሽ እንዴት ማግኘት እችላለሁ?
(Get-FileHash $file).Hash

ከፓወር ሼል የፋይልን MD5/SHA1 ቅንብር እንዴት እችላለሁ?
Get-FileHash $file -Algorithm MD5
Get-FileHash $file -Algorithm SHA1

ከፓወር ሼል የተሰወሩ ፋይሎችን እንዴት ማሳየት እችላለሁ?

ከፓወር ሼል አንድ ፋይል ቅጥያ እንዳለው እንዴት ማረጋገጥ እችላለሁ?

ከፓወር ሼል ፋይል “Read Only” እንዴት ማድረግ እችላለሁ?
Set-ItemProperty -Path .\file.txt -Name IsReadOnly -Value $true

ከፓወር ሼል ለፋይል የ”LastWriteTime”ን ወደ ያለፈው ሳምንት እንዴት መለወጥ እችላለሁ?
Set-ItemProperty -Path .\file.txt -Name LastWriteTime -Value ((Get-Date).AddDays(-7))
If not working, use Nirsoft tool: BulkFileChanger.

ከፓወር ሼል እንዴት አዲስ ፋይል መፍጠር እችላለሁ?
New-Item -ItemType File -Path 'C:\scripts\file.txt' -Value 'FirstLine'

ከፓወር ሼል እንዴት የፋይልን ስም መቀየር እችላለሁ?
Rename-Item -Path 'C:\scripts\file.txt' -NewName 'C:\scripts\powershellguru2.txt'

ከፓወር ሼል የብዙ ፋይሎችን ስም እንዴት አንድላይ መቀየር እችላለሁ?
Get-ChildItem -Path C:\scripts\txt | Rename-Item -NewName { $_.Name -replace ' ', '_' }

ከፓወር ሼል ፋይል እንዴት ማጥፋት እችላለሁ?
Remove-Item -Path 'C:\scripts\file.txt'

ከፓወር ሼል የቅርብ 10 መስመሮችን ከፋይል እንዴት ማሳየት እችላለሁ?
Get-Content -Path 'C:\scripts\log.txt' -Tail 10

ከፓወር ሼል በዛ ያሉ ፋይሎችን እንዴት ብሎክ አለማረግ እችላለሁ?
Get-ChildItem -Path 'C:\scripts\Modules' | Unblock-File

ከፓወር ሼል ባዶ መስመሮችን ከፋይል እንዴት ማጥፋት እችላለሁ?
(Get-Content -Path file.txt) | Where-Object -FilterScript {$_.Trim() -ne '' } | Set-Content -Path file.txt

ከፓወር ሼል አንድ ፋይል እንዳለ እንዴት ማረጋገጥ እችላለሁ?

ከፓወር ሼል ከተፈጠረ ቅርብ/የቆየ ፋይል እንዴት ማግኘት እችላለሁ?

ከፓወር ሼል የተደጋገሙ መስመሮችን ከፋይል እንዴት ማጥፋት እችላለሁ?

ከፓወር ሼል ከተፈጠሩ 1ወር ወይም ከዛ በላይ የሆናችውን ፋይሎች እንዴት ማግኘት እችላለሁ?

ከፓወር ሼል ከተፈጠሩ 1ዓመት ወይም ከዛ በላይ የሆናችውን ፋይሎች እንዴት ማግኘት እችላለሁ?

ከፓወር ሼል የቫርያብል ዋጋን እንዴት ወደ ፋይል ማውጣት እችላለሁ?
Set-Content -Path file.txt -Value $variable

ከፓወር ሼል በፎልደር ውስጥ ያሉ የ(*.txt) ፋይሎችን እንዴት ቁጥራቸውን ማወቅ እችላለሁ?

ከፓወር ሼል ብዙ ፋይል ውስጥ ያለን ቃል እንዴት መፈለግ እችላለሁ?
Select-String -Path 'C:\*.txt' -Pattern 'Test'

ከፓወር ሼል የአንድን ፋይል የመጀመሪያ ወይም መጨረሻ እንዴት ማሳየት እችላለሁ?

ከፓወር ሼል የአንድን ፋይል የተለየ የመስመር ቁጥር እንዴት ማሳየት እችላለሁ?

ከፓወር ሼል የአንድን ፋይል መስመር እንዴት መቁጠር እችላለሁ?

ከፓወር ሼል የአንድን ፋይልን የቃልና የፊደል ብዛት እንዴት መቁጠር እችላለሁ?

ከፓወር ሼል እንዴት ፋይል ማውረድ እችላለሁ?
Invoke-WebRequest -Uri 'http://www.nirsoft.net/utils/searchmyfiles.zip' -OutFile 'C:\tools\searchmyfiles.zip'

ከፓወር ሼል የአንድን ፋይል መገኛ ሙሉ መንገድ እንዴት ማሳየት እችላለሁ?
Resolve-Path -Path .\script.ps1 # Return C:\Scripts\script.ps1

Copy

ከፓወር ሼል አንድን ፋይል ወደ ፎልደር እንዴት ኮፒ ማድረግ እችላለሁ?
Copy-Item -Path 'C:\source\file.txt' -Destination 'C:\destination'

ከፓወር ሼል አንድን ፋይል ወደ ብዙ ፎልደሮች እንዴት ኮፒ ማድረግ እችላለሁ?

ከፓወር ብዙ ፋይሎችን ወደ አንድ ፎልደር እንዴት ኮፒ ማድረግ እችላለሁ?
Get-ChildItem -Path 'C:\source' -Filter *.txt | Copy-Item -Destination 'C:\destination'

Up


Active Directory

Domain & Forest

Computers

Groups

Organizational Unit (OU)

Users

Domain & Forest

ከፓወር ሼል በአክቲቭ ዳይሬክተሪ ውስጥ ያለ ግሎባል ካታሎግ አገልጋይን እንዴት ማግኘት እችላለሁ?
[System.DirectoryServices.ActiveDirectory.Forest]::GetCurrentForest().GlobalCatalogs

ከፓወር ሼል በአክቲቭ ዳይሬክተሪ ውስጥ ያለ ሳይት እንዴት ማግኘት እችላለሁ?
[System.DirectoryServices.ActiveDirectory.Forest]::GetCurrentForest().Sites

ከፓወር ሼል ይህንን ዶሜን መቆጣጠሪያ እንዴት ማግኘት እችላለሁ?
(Get-ADDomainController).HostName

ከፓወር ሼል ሁሉንም በዶሜን መቆጣጠሪያ ያለ ዶሜንን እንዴት ማግኘት እችላለሁ?

ከፓወር ሼል የAD ማባዣ ችግሮችን እንዴት ማግኘት እችላለሁ?
Get-ADReplicationFailure dc02.domain.com # Windows 8 and 2012

ከፓወር ሼል በንቁ አክቲቭ ዳይሬክተሪ ያለን ቶምብስቶን የፎሬስት የቆይታ ጊዜ እንዴት ማግኘት እችላለሁ?

ከፓወር ሼል የፎሬስት/ዶሜን እንዴት መቀበል እችላለሁ?

ከፓወር ሼል የ”Deleted Objects” ኮንቴነር መገኛ ከአክቲቭ ዳይሬክቶሪ ውስጥ እንዴት መቀበል እችላለሁ?
(Get-ADDomain).DeletedObjectsContainer

ከፓወር ሼል በአክቲቭ ዳይሬክተሪ ያለን የAD የቆሻሻ ማጠራቀሚያ አገልግሎት እንዴት ማስቻል እችላለሁ?

ከፓወር ሼል በቆሻሻ ማጠራቀሚያ ውስጥ ያለን የAD አካውንት እንዴት መመለስ እችላለሁ?
Get-ADObject -Filter 'samaccountname -eq "powershellguru"' -IncludeDeletedObjects | Restore-ADObject

ከፓወር ሼል የFSMO ሚና እንዴት መፈለግ እችላለሁ?

ከፓወር ሼል የተወሰነ ዶሜን ተቆጣጣሪ ጋር እንዴት ማገናኘት እችላለሁ?
Get-ADUser -Identity $user -Server 'serverDC01'

ከፓወር ሼል ያሁኑን ግልጋሎት ሰጪ እንዴት ማግኘት እችላለሁ?

ከፓወር ሼል በኮምፒውተር የ”gpupdate” እንዴት መፈፀም እችላለሁ?
Invoke-GPUpdate -Computer $computer -Force -RandomDelayInMinutes 0 # Windows 2012

Groups

ከፓወር ሼል በአክቲቭ ዳይሬክተሪ ውስጥ እንዴት አዲስ ግሩፕ መፍጠር እችላለሁ?

ከፓወር ሼል በአክቲቭ ዳይሬክተሪ ውስጥ እንዴት ግሩፕ ማጥፋት እችላለሁ?
Remove-ADGroup -Identity 'PowershellGuru'

ከፓወር ሼል በአክቲቭ ዳይሬክተሪ ውስጥ እንዴት የተጠቃሚ ግሩፕ መጨመር እችላለሁ?
Add-ADGroupMember "Powershell Guru" -Members powershellguru

ከፓወር ሼል በአክቲቭ ዳይሬክተሪ ውስጥ ያለን እንዴት የተጠቃሚ ግሩፕ ማጥፋት እችላለሁ?
Remove-ADGroupMember 'Powershell Guru' -Members powershellguru

ከፓወር ሼል በአክቲቭ ዳይሬክተሪ ውስጥ ያሉ ባዶ ግሩፖችን እንዴት መፈለግ እችላለሁ?
Get-ADGroup -Filter * -Properties Members | Where-Object -FilterScript {-not $_.Members}

ከፓወር ሼል በአክቲቭ ዳይሬክተሪ ውስጥ ያሉ ባዶ ግሩፖችን እንዴት ቁጥራቸውን ማወቅ እችላለሁ?
(Get-ADGroup -Filter * -Properties Members | Where-Object -FilterScript {-not $_.Members}).Count

ከፓወር ሼል በአክቲቭ ዳይሬክተሪ ውስጥ ያሉ ግሩፖችን አባሎቻቸውን እንዴት ማግኘት እችላለሁ?

ከፓወር ሼል በአክቲቭ ዳይሬክተሪ ውስጥ ያሉ በስራቸው ሌላ አባል ያላቸውን የግሩፕ አባሎች እንዴት ማግኘት እችላለሁ?

ከፓወር ሼል በአክቲቭ ዳይሬክተሪ ውስጥ ያሉ በስራቸው ሌላ አባል ያላቸው/የሌላቸው የግሩፕ አባሎች እንዴት ቁጥራቸውን ማወቅ እችላለሁ?

Users

ከፓወር ሼል በአክቲቭ ዳይሬክተሪ ውስጥ በ”Get-ADUser” ውስጥ ያለን ዋይልድ ካርድእንዴት መጠቀም እችላለሁ?

ከፓወር ሼል በአክቲቭ ዳይሬክተሪ ውስጥ አንድን ተጠቃሚ ወደ ሌላ OU እንዴት ማሸጋገር እችላለሁ?
Move-ADObject -Identity $dn -TargetPath 'OU=myOU,DC=domain,DC=com'

ከፓወር ሼል እርስ በርስ የተሳሰሩ ሁሉንም አባላት እንዴት ማግኘት እችላለሁ?
Get-ADGroup -LDAPFilter "(member:1.2.840.113556.1.4.1941:=$($dn))"

ከፓወር ሼል ለአንድ ተጠቃሚ(አጭር ስም/የተቆረጠ) ያላቸውን አባላት እንዴት ማግኘት እችላለሁ?
(Get-ADUser $user -Properties MemberOf).MemberOf | ForEach-Object -Process {($_ -split ',')[0].Substring(3)} | Sort-Object

ከፓወር ሼል በአክቲቭ ዳይሬክተሪ ውስጥ ያለን አንድን ተጠቃሚ ስም(ሙሉ ስም),(የእይታ ስም), የተሰጠ ስም(የራስ ስም),እና ያባት ስም እንዴት መቀየር እችላለሁ?

ከፓወር ሼል በአክቲቭ ዳይሬክተሪ ውስጥ ያለን አንድ የተጠቃሚ አካውንት ገለጻ,ቢሮ,እና ስልክ ቁጥር እንዴት መለወጥ እችላለሁ?
Set-ADUser $samAccountName -Description 'IT Consultant' -Office 'Building B' -OfficePhone '12345'

ከፓወር ሼል በአክቲቭ ዳይሬክተሪ ውስጥ ያለን አንድ የተጠቃሚ ጊዜው የሚያብቃበትን ጊዜ “31/12/2015” ወይም “Never” እንዴት ማስቀመጥ እችላለሁ?

ከፓወር ሼል በአክቲቭ ዳይሬክተሪ ውስጥ ያለን አንድ አካውንት እንዴት እንዳይቆለፍ ማድረግ እችላለሁ?
Unlock-ADAccount $samAccountName

ከፓወር ሼል በአክቲቭ ዳይሬክተሪ ውስጥ ያለን አንድ አካውንት እንዴት ማስራት/ማገድ እችላለሁ?

ከፓወር ሼል በአክቲቭ ዳይሬክተሪ ውስጥ ያለን አንድ አካውንት እንዴት ማጥፋት እችላለሁ?
Remove-ADUser $samAccountName

ከፓወር ሼል በአክቲቭ ዳይሬክተሪ ውስጥ ያለን አንድ አካውንት የይለፍ ቃል እንዴት መደምሰስ እችላለሁ?

በፓወር ሼል በአክቲቭ ዳይሬክተሪ ውስጥ ያለን ለብዙ ተጠቃሚ እንዴት የይለፍ ቃል መደምሰስ እችላለሁ?

በፓወር ሼል በአክቲቭ ዳይሬክተሪ ውስጥ ያለን የፋይል ባለቤት እንዴት ማግኘት እችላለሁ?

በፓወር ሼል በአክቲቭ ዳይሬክተሪ ውስጥ ላለ እንዴት OU (ድርጅታዊ ክፍል) ማግኘት እችላለሁ?
[regex]::match("$((Get-ADUser $user -Properties DistinguishedName).DistinguishedName)",'(?=OU=)(.*\n?)').value

በፓወር ሼል በአክቲቭ ዳይሬክተሪ ውስጥ ያለን ከስራ ውጭ የሆነ የተጠቃሚ አካውንት እንዴት ማግኘት እችላለሁ?

በፓወር ሼል በአክቲቭ ዳይሬክተሪ ውስጥ ጊዜ ያለፈበት የተጠቃሚ አካውንት እንዴት ማግኘት እችላለሁ?
Search-ADAccount -AccountExpired

በፓወር ሼል በአክቲቭ ዳይሬክተሪ ውስጥ ያለን የተቆለፈ የተጠቃሚ አካውንት እንዴት ማግኘት እችላለሁ?
Search-ADAccount -LockedOut

በፓወር ሼል በአክቲቭ ዳይሬክተሪ ውስጥ ያለን የተጠቃሚ አካውንት SID እንዴት ማግኘት እችላለሁ?
(Get-ADUser $user -Properties SID).SID.Value

በፓወር ሼል በአክቲቭ ዳይሬክተሪ ውስጥ የተጠቃሚ ስም ወደ SID እንዴት መቀየር እችላለሁ?

በፓወር ሼል በአክቲቭ ዳይሬክተሪ ውስጥ SIDን ወደ የተጠቃሚ ስም እንዴት መቀየር እንዴት እችላለሁ?

በፓወር ሼል በአክቲቭ ዳይሬክተሪ ውስጥ ያለን የተጠቃሚ አካውንት የተለየ ስም እንዴት መከፋፈል እችላለሁ?

በፓወር ሼል በአክቲቭ ዳይሬክተሪ ውስጥ ያለን የተጠቃሚ አካውንት የተፈጠረበትን ቀን/የተስተካከለበትን እንዴት ማግኘት እችላለሁ?
Get-ADUser -Identity $user -Properties whenChanged, whenCreated | Format-List -Property whenChanged, whenCreated

በፓወር ሼል በአክቲቭ ዳይሬክተሪ ውስጥ ላለ ክላስ “User” ግዴታ የሆነ ወይም ያልሆነ ጠባይ እንዴት ማሳየት እችላለሁ?

በፓወር ሼል በአክቲቭ ዳይሬክተሪ ውስጥ ላለ ተጠቃሚ የLDAP መገኛ እንዴት እችላለሁ?

በፓወር ሼል በአክቲቭ ዳይሬክተሪ ውስጥ ላለ ተጠቃሚ CN (ያጠረ ስም) እንዴት መለወጥ እችላለሁ?
Rename-ADObject $((Get-ADUser $user -Properties DistinguishedName).DistinguishedName) -NewName 'Test Powershell'

በፓወር ሼል በአክቲቭ ዳይሬክተሪ ውስጥ ቀድሞ ያለውን ተጠቃሚ ድርጅታዊ ክፍል(OU) እንዴት ማግኘት እችላለሁ?

በፓወር ሼል በአክቲቭ ዳይሬክተሪ ውስጥ ባለቤት ተጠቃሚን (አካውንቱን የፈጠረውን) እንዴት ማግኘት እችላለሁ?

በፓወር ሼል በአክቲቭ ዳይሬክተሪ ውስጥ ላለ ተጠቃሚ PwdLastSet ባህሪይ እንዴት መቀየር እችላለሁ?

Computers

በፓወር ሼል በቅርብ ያለ ኮምፒውተርና በዶሜን መካከል ያለን ሚስጥራዊ መተላለፊያ እንዴት መሞከር እችላለሁ?
Test-ComputerSecureChannel

በፓወር ሼል በቅርብ ያለ ኮምፒውተርና በዶሜን መካከል ያለን ሚስጥራዊ መተላለፊያ እንዴት መጠገን እችላለሁ?
Test-ComputerSecureChannel -Repair

በፓወር ሼል በአክቲቭ ዳይሬክተሪ ውስጥ ያለን የኮምፒውተር አካውንት እንዴት ከስራ ውጭ ማድረግ እችላለሁ?
Disable-ADAccount $computer

በፓወር ሼል በአክቲቭ ዳይሬክተሪ ውስጥ ያለን ኮምፒውተር ልዩ ኦፕሬቲንግ ሲስተም እንዴት ማግኘት እችላለሁ?

Organizational Unit (OU)

በፓወር ሼል በአክቲቭ ዳይሬክተሪ ውስጥ ድርጅታዊ ክፍል(OU) እንዴት መፍጠር እችላለሁ?
New-ADOrganizationalUnit -Name 'TEST' -Path 'DC=domain,DC=com'

በፓወር ሼል በአክቲቭ ዳይሬክተሪ ውስጥ ያለን ድርጅታዊ ክፍል(OU) እንዴት ማግኘት እችላለሁ?
Get-ADOrganizationalUnit 'OU=TEST,DC=domain,DC=com' -Properties *

በፓወር ሼል በአክቲቭ ዳይሬክተሪ ውስጥ ያለን ድርጅታዊ ክፍል(OU) መግለጫውን እንዴት መቀየር እችላለሁ?
Set-ADOrganizationalUnit 'OU=TEST,DC=domain,DC=com' -Description 'My description'

በፓወር ሼል በአክቲቭ ዳይሬክተሪ ውስጥ ድርጅታዊ ክፍል(OU) በድንገት እንዳይጠፋ እንዴት ከስራ ውጪ ማድረግ/አለ ማድረግ እችላለሁ?

በፓወር ሼል በአክቲቭ ዳይሬክተሪ ውስጥ ሁሉም ድርጅታዊ ክፍል(OU) በድንገት እንዳዲጠፋ እንዴት በስራ ላይ ማዋል እችላለሁ?

በፓወር ሼል በአክቲቭ ዳይሬክተሪ ውስጥ ያለ እንዳይጠፋ የተጠበቀ ድርጅታዊ ክፍል(OU) በድንገት እንዴት ማጥፋት እችላለሁ?

በፓወር ሼል በአክቲቭ ዳይሬክተሪ ውስጥ የተለየ ድርጅታዊ ክፍል(OU) ስም ወደ አጭር ስም እንዴት መለወጥ እችላለሁ?

በፓወር ሼል ባዶ ድርጅታዊ ክፍሎችን(OUs) በድንገት እንዳዲጠፋ እንዴት መዘርዘር እችላለሁ?

በፓወር ሼል የግሩፕ ማናጀሩን እንዴት ማግኘት እችላለሁ?
(Get-ADGroup $dn -Properties Managedby).Managedby

Up


Regex (Regular Expression)

ከፓወር ሼል ከመደበኛ አገላለጽ IP አድራሻ v4 (80.80.228.8) እንዴት ማውጣት እችላለሁ?
$example = 'The IP address is 80.80.228.8'
$ip = [regex]::match($example,'\b\d{1,3}\.\d{1,3}\.\d{1,3}\.\d{1,3}\b').value

ከፓወር ሼል ከመደበኛ አገላለጽ የMAC አድራሻ (C0-D9-62-39-61-2D) ከ”-” መለያ ጋር እንዴት ማውጣት እችላለሁ?
$example = 'The MAC address is C0-D9-62-39-61-2D'
$mac = [regex]::match($example,'([0-9A-F]{2}[-]){5}([0-9A-F]{2})').value

ከፓወር ሼል ከመደበኛ አገላለጽ የMAC አድራሻ (C0-D9-62-39-61-2D) ከ”:” መለያ ጋር እንዴት ማውጣት እችላለሁ?
$example = 'The MAC address is C0:D9:62:39:61:2D'
$mac = [regex]::match($example,'((\d|([a-f]|[A-F])){2}:){5}(\d|([a-f]|[A-F])){2}').value

ከፓወር ሼል ከመደበኛ አገላለጽ ቀን(10/02/2015) እንዴት ማውጣት እችላለሁ?
$example = 'The date is 10/02/2015'
$date = [regex]::match($example,'(\d{2}\/\d{2}\/\d{4})').value

ከፓወር ሼል ከመደበኛ አገላለጽ URL(www.powershell-guru.com)ን እንዴት ማውጣት እችላለሁ?
$example = 'The URL is www.powershell-guru.com'
$url = [regex]::match($example,'[a-z]+[:.].*?(?=\s)').value

ከፓወር ሼል ከመደበኛ አገላለጽ ኢሜል(user@domain.com) እንዴት ማውጣት እችላለሁ?
$example = 'The email is user@domain.com'
$email = [regex]::match($example,'(?i)\b[A-Z0-9._%+-]+@[A-Z0-9.-]+\.[A-Z]{2,4}\b').value

ከፓወር ሼል ከመደበኛ አገላለጽ የቃል ድርድር ምሳሌ እንዴት “guru”ን ማውጣት እችላለሁ?
$example = 'www.powershell-guru.com'
[regex]::match($example,'(?<=-)(.*\n?)(?=.com)').value

ከፓወር ሼል ከመደበኛ አገላለጽ የቃል ድርድር ምሳሌ እንዴት “guru.com”ን ማውጣት እችላለሁ?
$example = 'www.powershell-guru.com'
[regex]::match($example,'(?<=-)(.*\n?)(?<=.)').value

ከፓወር ሼል ከመደበኛ አገላለጽ የቃል ድርድር ምሳሌ እንዴት “powershell-guru.com”ን ማውጣት እችላለሁ?
$example = 'www.powershell-guru.com'
[regex]::match($example,'(?<=www.)(.*\n?)').value

ከፓወር ሼል ከመደበኛ አገላለጽ የቃል ድርድር ምሳሌ እንዴት “123”ን ማውጣት እችላለሁ?
$example = 'Powershell123'
[regex]::match($example,'(\d+)').value

ከፓወር ሼል ከመደበኛ አገላለጽ የቃል ድርድር ምሳሌ እንዴት “$”(የዶላር ምልክትን) ማውጣት እችላለሁ?
$example = 'Powershell`$123'
[regex]::match($example,'(\$)').value

ከፓወር ሼል ከመደበኛ አገላለጽ (*.com)ን ወደ ሌላ (*.fr) እንዴት መቀየር እችላለሁ?
$example = 'www.powershell-guru.com'
[regex]::Replace($example, '.com','.fr')

ከፓወር ሼል ከመደበኛ አገላለጽ የቃላት ድርድርን እንዴት መዝለል እችላለሁ?
[regex]::Escape('\\server\share')

Up


Memory

ከፓወር ሼል ከመደበኛ አገላለጽ በውዳቂ ሰብሳቢ እንዴት የሜሞሪ ሰብሳቢ ማግኘት እችላለሁ?
[System.GC]::Collect()
[System.GC]::WaitForPendingFinalizers()

ከፓወር ሼል የራም መጠንን እንዴት ማግኘት እችላለሁ?

Up


Date

ከፓወር ሼል የዛሬዋን ቀን እንዴት ማግኘት እችላለሁ?
Get-Date
[Datetime]::Now

ከፓወር ሼል ቀንን በተለያዩ ፎርማቶች እንዴት ማሳየት እችላለሁ?

ከፓወር ሼል ቀን(ቀንጊዜ) ወደ ቀን(የቃላት ድርድር) እንዴት መቀየር እችላለሁ?
$datetimeToString = '{0:dd/MM/yy}' -f (Get-Date 30/01/2015)
$datetimeToString = (Get-Date 31/01/2015).ToShortDateString()

ከፓወር ሼል ቀን(የቃላት ድርድር) ወደ ቀን(ቀንሰዓት) እንዴት መቀየር እችላለሁ?
$stringToDatetime = [Datetime]::ParseExact('30/01/2015', 'dd/MM/yyyy', $null)

ከፓወር ሼል በሁለት ቀናት መካከል ያለን (የቀን ብዛት,ሰዓት,ደቂቃ,ሰከንድ) እንዴት ማስላት እችላለሁ?
(New-TimeSpan -Start $dateStart -End $dateEnd).Days
(New-TimeSpan -Start $dateStart -End $dateEnd).Hours
(New-TimeSpan -Start $dateStart -End $dateEnd).Minutes
(New-TimeSpan -Start $dateStart -End $dateEnd).Seconds

ከፓወር ሼል ሁለት ቀናትን እንዴት ማነጻጸር እችላለሁ?
(Get-Date 2015-01-01) -lt (Get-Date 2015-01-30) # True
(Get-Date 2015-01-01) -gt (Get-Date 2015-01-30) # False

ከፓወር ሼል የቀናት ድርድርን እንደ”ቀንጊዜ” እንዴት መልቀም እችላለሁ?
$arrayDate | Sort-Object -Property {$_ -as [Datetime]}

ከፓወር ሼል የማስቆሚያ ሰዓት እንዴት ማስጀመርና ማስቆም እችላለሁ?
$chrono = [Diagnostics.Stopwatch]::StartNew()
$chrono.Stop()
$chrono

ከፓወር ሼል ከሳምንቱ እንዴት የዛሬዋን ቀን እንዴት ማግኘት እችላለሁ?
(Get-Date).DayOfWeek #Sunday

ከፓወር ሼል የትናንትናዋን ቀን እንዴት ማግኘት እችላለሁ?
(Get-Date).AddDays(-1)

ከፓወር ሼል በ(የካቲት 2015) የነበረውን የቀን ብዛት እንዴት ማግኘት እችላለሁ?
[DateTime]::DaysInMonth(2015, 2)

ከፓወር ሼል ሊፕ አመትን እንዴት ማወቅ እችላለሁ?
[DateTime]::IsLeapYear(2015)

ከፓወር ሼል የጊዜ ዞናትን እንዴት መዘርዘር እችላለሁ?
[System.TimeZoneInfo]::GetSystemTimeZones()

Up


Networking

ከፓወር ሼል ወደ(ASCII ፎርማት)መመስጠር እና URLን ማጋለጥ እንዴት እችላለሁ?

ከፓወር ሼል የተለመዱ ኔትወርክ ትዛዛት እኩያ እነማን ናቸው?

ከፓወር ሼል እንዴት IP አድራሻ ማወቅ እችላለሁ?
Get-NetIPAddress # Windows 8.1 & Windows 2012
Get-NetIPConfiguration # Windows 8.1 & Windows 2012

ከፓወር ሼል የIP አድራሻ v6 (IPv6) እንዴት ከስራ ውጭ ማድረግ እችላለሁ?

ከፓወር ሼል የIP አድራሻ v4 (IPv4) እንዴት ተቀባይነት እንዲኖረው ማድረግ እችላለሁ?
if([ipaddress]'10.0.0.1'){'validated'}

ከፓወር ሼል የውጭ IP አድራሻ እንዴት መፈለግ እችላለሁ?

ከፓወር ሼል የሆስት ስም ከIP አድራሻ እንዴት መፈለግ እችላለሁ?
([System.Net.Dns]::GetHostEntry($IP)).Hostname

ከፓወር ሼል ከIP አድራሻ የሆስት ስም እንዴት መፈለግ እችላለሁ?
([System.Net.Dns]::GetHostAddresses($computer)).IPAddressToString

ከፓወር ሼል FQDN ከሆስት ስም እንዴት መፈለግ እችላለሁ?
[System.Net.Dns]::GetHostByName($computer).HostName

ከፓወር ሼል የኔትወርክ ማስተካከያ(Ip, ንኡስኔት , መግቢያ, and DNS) እንዴት መፈለግ እችላለሁ?

ከፓወር ሼል የMAC አድራሻ እንዴት መፈለግ እችላለሁ?
Get-CimInstance win32_networkadapterconfiguration | Select-Object -Property Description, Macaddress
Get-WmiObject -Class win32_networkadapterconfiguration | Select-Object -Property Description, Macaddress

ከፓወር ሼል ኮምፒውተርን ፒንግ ማድረግ እንዴት እችላለሁ?

ከፓወር ሼል አንድ ኮምፒውተር ከኢንተርኔት ጋር እንደተገናኘ እንዴት ማወቅ እችላለሁ?

ከፓወር ሼል “whois” ማሳያ ለድህረገጽ እንዴት መፈጸም እችላለሁ?
$whois = New-WebServiceProxy 'http://www.webservicex.net/whois.asmx?WSDL'
$whois.GetWhoIs('powershell-guru.com')

ከፓወር ሼል የፐብሊክ IP እንዴት ዝርዝር መረጃ ማግኘት እችላለሁ?

ከፓወር ሼል ፖርት እንደተከፈተ/እንደተዘጋ እንዴት ማረጋገጥ እችላለሁ?
New-Object -TypeName Net.Sockets.TcpClient -ArgumentList $computer, 135

ከፓወር ሼል “tracert” እንዴት መፈጸም እችላለሁ?
Test-NetConnection www.google.com -TraceRoute

ከፓወር ሼል የኔትወርክ ግንኙነት ፕሮፋይል እንዴት ማስተካከል እችላለሁ?
Get-NetAdapter | Format-Table -Property Name, InterfaceDescription, ifIndex -AutoSize # Windows 8.1
Set-NetConnectionProfile -InterfaceIndex 6 -NetworkCategory Private

ከፓወር ሼል የTCP ፖርት እንዴት ማሳየት እችላለሁ?
netstat.exe -ano
Get-NetTCPConnection #Windows 8 and 2012

ከፓወር ሼል ረጅም URLን ወደ አጭር URL እንዴት ማሳጠር እችላለሁ?
$url = 'www.powershell-guru.com'
$tiny = Invoke-RestMethod -Uri "http://tinyurl.com/api-create.php?url=$url"

ከፓወር ሼል የፕሮክዚ መቼቶችን እንዴት ማግኘት እችላለሁ?
Get-ItemProperty -Path HKCU:"Software\Microsoft\Windows\CurrentVersion\Internet Settings"

DNS

ከፓወር ሼል በሎካል ኮምፒውተር ላይ ያሉ የDNS ቅሪቶችን እንዴት ማረጋገጥ እችላለሁ?
ipconfig.exe /displaydns
Get-DnsClientCache #Windows 8 and 2012

ከፓወር ሼል በሎካል ኮምፒውተር ላይ ያሉ የDNS ቅሪቶችን እንዴት ማጽዳት እችላለሁ?
ipconfig.exe /flushdns
Start-Process -FilePath ipconfig -ArgumentList /flushdns -WindowStyle Hidden
Clear-DnsClientCache #Windows 8 and 2012

ከፓወር ሼል በሪሞት ኮምፒውተር ላይ ያሉ የDNS ቅሪቶችን እንዴት ማጽዳት እችላለሁ?
Invoke-Command -ScriptBlock {Clear-DnsClientCache} -ComputerName computer01, computer02

ከፓወር ሼል የሆስትን ፋይል እንዴት ማንበብ እችላለሁ?
Get-Content -Path 'C:\Windows\system32\drivers\etc\hosts'

Up


Password

ከፓወር ሼል ያልታሰበ የይለፍ ቃል እንዴት መፍጠር እችላለሁ?
[Reflection.Assembly]::LoadWithPartialName('System.Web')
[System.Web.Security.Membership]::GeneratePassword(30,2)

ከፓወር ሼል የአስተዳደሩን የይለፍ ቃል በሌላ ቦታ ባለ አገልግሎት ሰጪ እንዴት መቀየር እችላለሁ?
$admin = [ADSI]('WinNT://server01/administrator,user')
$admin.SetPassword($password)
$admin.SetInfo()

ከፓወር ሼል በአክቲቭ ዳይሬክተሪ ውስጥ የይለፍ ቃሉ ጊዜው የሚያበቃበትን ቀን እንዴት መፈለግ እችላለሁ?

Up


Printers

ከፓወር ሼል አንድ አገልግሎት ሰጪ ላይ ያሉ ፕሪንተሮችን እንዴት መዘርዘር እችላለሁ?
Get-WmiObject -Query 'Select * From Win32_Printer' -ComputerName $computer

ከፓወር ሼል አንድ አገልግሎት ሰጪ ላይ ያሉ ፖርቶችን እንዴት መዘርዘር እችላለሁ?
Get-WmiObject -Class Win32_TCPIPPrinterPort -Namespace 'root\CIMV2' -ComputerName $computer

ከፓወር ሼል የፕሪንተርን አድራሻ እንዴት መቀየር እችላለሁ?

ከፓወር ሼል የማይፈልጉ ስራዎችን ማስወገድ(ማቋረጥ)እንዴት እችላለሁ?
$printer = Get-WmiObject -Class win32_printer -Filter "Name='HP Deskjet 2540 series'"
$printer.CancelAllJobs()

ከፓወር ሼል የሙከራ ወረቀት ማተም እንዴት እችላለሁ?
$printer = Get-WmiObject -Class win32_printer -Filter "Name='HP Deskjet 2540 series'"
$printer.PrintTestPage()

ከፓወር ሼል የፕሪንተርን ወረፋ እንዴት ማግኘት እችላለሁ?

Up


Regedit

Read

ከፓወር ሼል ሪጅስትሪ ላይ ያሉ እንከኖችን እንዴት መዘርዘር እችላለሁ?
Get-ChildItem -Path Registry::

ከፓወር ሼል የሪጅስትሪ ዋጋና አይነትን እንዴት ማግኘት እችላለሁ?

ከፓወር ሼል የሪጅስትሪ ቁልፎችን ንዑስ ቁልፍ እንዴት መዘርዘር እችላለሁ?

ከፓወር ሼል የሪጅስትሪ ቁልፎችን ንዑስ ቁልፍ በተከታታይ እንዴት መዘርዘር እችላለሁ?
Get-ChildItem -Path 'HKLM:\SYSTEM' -Recurse -ErrorAction SilentlyContinue

ከፓወር ሼል የተወሰነ ስም ያላቸውን ንዑስ ቁልፎችን እንዴት መፈለግ እችላለሁ?
Get-ChildItem -Path 'HKLM:\SOFTWARE' -Include *Plugin* -Recurse -ErrorAction SilentlyContinue

ከፓወር ሼል የሪጅስትሪ ንዑስ ቁልፎችን ስም ብቻ እንዴት መመለስ እችላለሁ?
(Get-ChildItem -Path 'HKLM:\SYSTEM').Name # Return HKEY_LOCAL_MACHINE\SYSTEM\ControlSet
Get-ChildItem -Path 'HKLM:\SYSTEM' -Name # Return ControlSet

ከፓወር ሼል የሪጅስትሪ ዋጋዎችን እንዴት መዘርዘር እችላለሁ?
Get-ItemProperty -Path 'HKLM:\SOFTWARE\Microsoft\Windows NT\CurrentVersion'

ከፓወር ሼል የተወሰኑ የሪጅስትሪ ዋጋዎችን እንዴት ማንበብ እችላለሁ?
(Get-ItemProperty -Path 'HKLM:\SOFTWARE\Microsoft\Windows NT\CurrentVersion').ProductName

ከፓወር ሼል ሪሞት ኮምፒውተር ላይ ያሉ የተወሰኑ የሪጅስትሪ ዋጋዎችን እንዴት ማንበብ እችላለሁ?

Write

ከፓወር ሼል አዲስ የሪጅስትሪ ቁልፍ እንዴት መፍጠር እችላለሁ?
New-Item -Path 'HKCU:\Software\MyApplication'

ከፓወር ሼል አዲስ የሪጅስትሪ ዋጋ እንዴት መፍጠር እችላለሁ?
New-ItemProperty -Path 'HKCU:\Software\MyApplication' -Name 'Version' -Value '1.0'

ከፓወር ሼል በፊት የነበረውን የሪጅስትሪ ዋጋ እንዴት ማስተካከል እችላለሁ?
Set-ItemProperty -Path 'HKCU:\Software\MyApplication' -Name 'Version' -Value '2.0'

Delete

ከፓወር ሼል የሪጅስትሪ ዋጋን እንዴት ማጥፋት እችላለሁ?
Remove-ItemProperty -Path 'HKCU:\Software\MyApplication' -Name 'Version'

ከፓወር ሼል የሪጅስትሪ ቁልፍን እንዴት ማጥፋት እችላለሁ?
Remove-Item -Path 'HKCU:\Software\MyApplication' -Force

Test

ከፓወር ሼል የሪጅስትሪ ቁልፍ እንዳለ እንዴት መሞከር እችላለሁ?
Test-Path -Path 'HKCU:\Software\MyApplication'

ከፓወር ሼል የሪጅስትሪ ዋጋ እንዳለ እንዴት መሞከር እችላለሁ?
(Get-Item -Path 'HKCU:\Software\MyApplication').GetValueNames() -contains 'Version'

Up


Strings

ከፓወር ሼል ከቃላት ድርድር በፊት ያለን ባዶ ቦታ እንዴት ማስወገድ እችላለሁ?
$string = ' PowershellGuru'
$string = $string.TrimStart()

ከፓወር ሼል ከቃላት ድርድር በኋላ ያለን ባዶ ቦታ እንዴት ማስወገድ እችላለሁ?
$string = 'PowershellGuru '
$string = $string.TrimEnd()

ከፓወር ሼል ከቃላት ድርድር (በፊት እና በኋላ) ያለን ባዶ ቦታ እንዴት ማስወገድ እችላለሁ?
$string = ' PowershellGuru '
$string = $string.Trim()

ከፓወር ሼል የቃላት ድርድርን ወደ አፐር ኬዝ እንዴት መለወጥ እችላለሁ?
$string = 'powershellguru'
$string = $string.ToUpper()

ከፓወር ሼል የቃላት ድርድርን ወደ ሎውር ኬዝ እንዴት መለወጥ እችላለሁ?
$string = 'POWERSHELLGURU'
$string = $string.ToLower()

ከፓወር ሼል ከቃላት ድርድር “PowerShellGuru” ንዑስ የቃላት ድርድር “PowerShell” እንዴት መምረጥ እችላለሁ?
$string.Substring(0,10)

ከፓወር ሼል ከቃላት ድርድር “PowerShellGuru” ንዑስ የቃላት ድርድር “Guru”ን እንዴት መምረጥ እችላለሁ?
$string.Substring(10)

ከፓወር ሼል “123”ን ከ “PowerShell123Guru” እንዴት መምረጥ እችላለሁ?
$string = 'Powershell123Guru'
[regex]::match($string,'(\d+)').value

ከፓወር ሼል ከቃላት ድርድር “PowerShellGuru” ዜሮን መሰረት ያደረገ የ”Guru” ማውጫ እንዴት ማግኘት እችላለሁ?
$string.IndexOf('Guru') # 10

ከፓወር ሼል የቃላት ድርድር ባዶ ወይም ምንም እንደሌለው እንዴት ማረጋገጥ እችላለሁ?
$string = $null
$string = ''
[string]::IsNullOrEmpty($string)

ከፓወር ሼል የቃላት ድርድር ምንም እንደሌለው ,ባዶ,ወይም ባዶ-ቦታ ብቻ እንደሆነ እንዴት ማረጋገጥ እችላለሁ?
$string = $null
$string = ''
$string = ' '
[string]::IsNullOrWhiteSpace($string)

ከፓወር ሼል የቃላት ድርድር የተወሰነ ፊደል እንደያዘ እንዴት ማረጋገጥ እችላለሁ?
$string = 'PowershellGuru'
$string.Contains('s')
[regex]::match($string,'s').Success

ከፓወር ሼል የቃላት ድርድርን ርዝመት እንዴት መመለስ እችላለሁ?
$string.Length

ከፓወር ሼል ሁለት የቃላት ድርድርን እንዴት ማጋጠም እችላለሁ?

ከፓወር ሼል ከቃላት ድርድር አንድ ወይም ከዛ በላይ ብራኬቶችን “[ ]” እንዴት ማመሳሰል እችላለሁ?
$string = '[PowershellGuru]'
$string -match '\[' # Only 1
$string -match '\[(.*)\]' # Several

ከፓወር ሼል ከቃላት ድርድር አንድ ወይም ከዛ በላይ ቅንፎችን “( )” እንዴት ማመሳሰል እችላለሁ?
$string = '(PowershellGuru)'
$string -match '\(' # Only 1
$string -match '\((.*)\)' # Several

ከፓወር ሼል ከቃላት ድርድር አንድ ወይም ከዛ በላይ ከርሊ ብራኬቶችን “{ }” እንዴት ማመሳሰል እችላለሁ?
$string = '{PowershellGuru}'
$string -match '\{' # Only 1
$string -match '\{(.*)\}' # Several

ከፓወር ሼል ከቃላት ድርድር አንድ ወይም ከዛ በላይ አንግል ብራኬቶችን “< >” እንዴት ማመሳሰል እችላለሁ?
$string = ''
$string -match '\<' # Only 1
$string -match "\<(.*)\>" # Several

ከፓወር ሼል ከቃላት ድርድር ሎውር ኬዝ ፊደል (abc) እንዴት ማመሳሰል እችላለሁ?
$string = 'POWERSHELLGURU'
$string -cmatch "^[a-z]*$" #False

ከፓወር ሼል ከቃላት ድርድር አፐር ኬዝ ፊደል (ABC) እንዴት ማመሳሰል እችላለሁ?
$string = 'powershellguru'
$string -cmatch "^[A-Z]*$" #False

ከፓወር ሼል ከቃላት ድርድር ውስጥ “[p” (p ሎውር ኬዝ) እንዴት ማመሳሰል እችላለሁ?
$string = '[powershellGuru]'
$string -cmatch '\[[a-z]\w+' #True

ከፓወር ሼል ከቃላት ድርድር ውስጥ “[P” (P አፐር ኬዝ) እንዴት ማመሳሰል እችላለሁ?
$string = '[PowershellGuru]'
$string -cmatch '\[[A-Z]\w+' #True

ከፓወር ሼል አንድን መስመር በሌላ መስመር እንዴት መተካት እችላለሁ?
$a = 'Line A'
$b = 'Line B'
$a = $a -replace $a, $b

ከፓወር ሼል የማካፈል ኦፕሬሽንን ወደ (ፐርሰንታይል) እንዴት መለወጥ እችላለሁ?
(1/2).ToString('P')

ከፓወር ሼል ቁጥር ያላቸውን የቃላት ድርድር እንዴት መልቀም እችላለሁ?

ከፓወር ሼል የዓረፍተ ነገርን የመጨረሻ ቃል እንዴት መምረጥእችላለሁ?
$sentence = 'My name is Test Powershell'
$sentence.Split(' ')[-1] # Returns Powershell

ከፓወር ሼል ከዓረፍተ ነገር ውስጥ ረጅሙን ቃል እንዴት ማግኘት እችላለሁ?
$sentence = 'My name is Test Powershell'
$sentence.Split(' ') | Sort-Object -Property Length | Select-Object -Last 1 # Returns Powershell

ከፓወር ሼል የቃላት ድርድር ስንት ጊዜ ዓረፍተ ነገር ውስጥ እንዳለ እንዴት መቁጠር እችላለሁ?
$sentence = 'test test test Powershell'
[regex]::Matches($sentence, 'test').Count # Returns 3

ከፓወር ሼል በቃላት ድርድር ውስጥ ያለን እያንዳንዱን ፊደል ወደ ፊደል ድርድር እንዴት ኮፒ ማድረግ እችላለሁ?

ከፓወር ሼል የቃላት ድርድር የመጀመሪያ ፊደል ወደ አፐር ኬዝ እንዴት መለወጥ እችላለሁ?

ከፓወር ሼል የቃላት ድርድርን ወደ (ግራ ወይም ቀኝ) እንዴት ማጠጋጋት እችላለሁ?

ከፓወር ሼል የቃላት ድርድርን ወደ መደብ 64 ኢንኮድ እና ዲኮድ እንዴት ማድረግ እችላለሁ?

ከፓወር ሼል ቁጥርን ወደ ባይነሪ እንዴት መለወጥ እችላለሁ?

ከፓወር ሼል የመጨረሻውን ፓረንት ፎልደር መገኛ እንዴት መመለስ እችላለሁ?

ከፓወር ሼል ከመገኛ የመጨረሻውን ነገር ብቻ እንዴት መመለስ እችላለሁ?

Up


Math

ከፓወር ሼል የ System.Math ክላሶች እንዴት መዘርዘር እችላለሁ?
[System.Math] | Get-Member -Static -MemberType Method

ከፓወር ሼል የአብሶሉት ዋጋ እንዴት መመለስ እችላለሁ?
[Math]::Abs(-12) #Returns 12
[Math]::Abs(-12.5) # Returns 12.5

ከፓወር ሼል ሳይኑ የተወሰነ የሆነን አንግልን እንዴት መመለስ እችላለሁ?
[Math]::ASin(1) #Returns 1,5707963267949

ከፓወር ሼል ወደ ላይኛው የተጠጋጋ ዋጋን እንዴት መመለስ እችላለሁ?
[Math]::Ceiling(1.4) #Returns 2
[Math]::Ceiling(1.9) #Returns 2

ከፓወር ሼል ወደ ታችኛው የተጠጋጋ ዋጋን እንዴት መመለስ እችላለሁ?
[Math]::Floor(1.4) #Returns 1
[Math]::Floor(1.9) #Returns 1

ከፓወር ሼል የተወሰነ ቁጥርን ናቹራል(base e) ሎጋሪዝም እንዴት መመለስ እችላለሁ?
[Math]::Log(4) #Returns 1,38629436111989

ከፓወር ሼል የተወሰነ ቁጥርን ቤዝ 10 ሎጋሪዝም እንዴት መመለስ እችላለሁ?
[Math]::Log10(4) #Returns 0,602059991327962

ከፓወር ሼል ከሁለት ዋጋዎች ትልቁን እንዴት መመለስ እችላለሁ?
[Math]::Max(2,4) #Returns 4
[Math]::Max(-2,-4) #Returns -2

ከፓወር ሼል ከሁለት ዋጋዎች ትንሹን እንዴት መመለስ እችላለሁ?
[Math]::Min(2,4) #Returns 2
[Math]::Max(-2,-4) #Returns -4

ከፓወር ሼል የአንድን ቁጥር በተወሰነ ፓወር እንዴት መመለስ እችላለሁ?
[Math]::Pow(2,4) #Returns 16

ከፓወር ሼል የዴሲማል ዋጋን ወደ ቅርብ ኢንትግራል ዋጋ እንዴት መመለስ እችላለሁ?
[Math]::Round(3.111,2) #Returns 3,11
[Math]::Round(3.999,2) #Returns 4

ከፓወር ሼል የተወሰነ ኢንትግራል ዋጋን ወደ ዴሲማል ቁጥር እንዴት መመለስ እችላለሁ?
[Math]::Truncate(3.111) #Returns 3
[Math]::Truncate(3.999) #Returns 3

ከፓወር ሼል የተወሰነ ቁጥርን ስኩዬር ሩት እንዴት መመለስ እችላለሁ?
[Math]::Sqrt(16) #Returns 4

ከፓወር ሼል የPIን የማይለዋወጥ እንዴት መመለስ እችላለሁ?
[Math]::Pi #Returns 3,14159265358979

ከፓወር ሼል የናቹራል ሎጋሪዝም ቤዝ(የማይለዋወጥ e) እንዴት መመለስ እችላለሁ?
[Math]::E #Returns 2,71828182845905

ከፓወር ሼል አንድ ቁጥር ሙሉ ወይም ጎደሎ መሆኑን እንዴት ማረጋገጥ እችላለሁ?
[bool]($number%2)

Up


Hashtables

ከፓወር ሼል ባዶ ሃሽቴብል እንዴት መፍጠር እችላለሁ?
$hashtable = @{}
$hashtable = New-Object -TypeName System.Collections.Hashtable

ከፓወር ሼል ነገሮች ያሉበት ሃሽቴብል እንዴት መፍጠር እችላለሁ?

ከፓወር ሼል በቁልፍ/በስም የሚለቀም ሃሽቴብል(ስርዐትየጠበቀ ዲክሽነሪ) እንዴት መፍጠር እችላለሁ?

ከፓወር ሼል ነገሮችን (ቁልፍ-ስም ጥንድ)ወደ ሃሽቴብል እንዴት መጨመር እችላለሁ?
$hashtable.Add('Key3', 'Value3')

ከፓወር ሼል የተወሰነ የሃሽቴብል ዋጋን እንዴት ማግኘት እችላለሁ?
$hashtable.Key1
$hashtable.Get_Item('Key1')

ከፓወር ሼል የሃሽቴብልን ትንሹን ዋጋ እንዴት ማግኘት እችላለሁ?

ከፓወር ሼል የሃሽቴብልን ትልቁን ዋጋ እንዴት ማግኘት እችላለሁ?

ከፓወር ሼል ሃሽቴብል ውስጥ ያሉ ነገሮችን እንዴት ማስተካከል እችላለሁ?
$hashtable.Set_Item('Key1', 'Value1Updated')

ከፓወር ሼል ነገሮችን ከሃሽቴብል ውስጥ እንዴት ማስወገድ እችላለሁ?
$hashtable.Remove('Key1')

ከፓወር ሼል ሃሽቴብልን እንዴት ማፅዳት እችላለሁ?
$hashtable.Clear()

ከፓወር ሼል ከሃሽቴብል ውስጥ የተወሰነ ቁልፍ/ዋጋን መገኘት እንዴት ማረጋገጥ እችላለሁ?
$hashtable.ContainsKey('Key3')
$hashtable.ContainsValue('Value3')

ከፓወር ሼል ከሃሽቴብል ውስጥ ቁልፍ/ዋጋ እንዴት መልቀም እችላለሁ?
$hashtable.GetEnumerator() | Sort-Object -Property Name
$hashtable.GetEnumerator() | Sort-Object -Property Value -Descending

Up


Arrays

ከፓወር ሼል ባዶ አሬይ እንዴት መፍጠር እችላለሁ?
$array = @()
$array = [System.Collections.ArrayList]@()

ከፓወር ሼል ነገሮች ያሉበት አሬይ እንዴት መፍጠር እችላለሁ?
$array = @('A', 'B', 'C')
$array = 'A', 'B', 'C'
$array = 'a,b,c'.Split(',')
$array = .{$args} a b c
$array = echo a b c

ከፓወር ሼል ነገሮችን ወደ አሬይ እንዴት መጨመር እችላለሁ?
$array += 'D'
[void]$array.Add('D')

ከፓወር ሼል አሬይ ውስጥ ያለን ነገር እንዴት ማስተካከል እችላለሁ?
$array[0] = 'Z' # 1st item[0]

ከፓወር ሼል የአሬይን መጠን እንዴት ማረጋገጥ እችላለሁ?
$array = 'A', 'B', 'C'
$array.Length # Returns 3

ከፓወር ሼል አንድን ነገር/የተለያየ/ሁሉንም እንዴት ማምጣት እችላለሁ?
$array = @('A', 'B', 'C')
$array[0] # One item (A)
$array[0] + $array[2] # Several items (A,C)
$array # All items (A,B,C)

ከፓወር ሼል በአሬይ ውስጥ ያሉ ባዶ ነገሮችን እንዴት ማስወገድ እችላለሁ?
$array = @('A', 'B', 'C', '')
$array = $array.Split('',[System.StringSplitOptions]::RemoveEmptyEntries) | Sort-Object # A,B,C

ከፓወር ሼል አንድን ነገር አሬይ ውስጥ እንዳለ እንዴት ማረጋገጥ እችላለሁ?
$array = @('A', 'B', 'C')
'A' | ForEach-Object -Process {$array.Contains($_)} # Returns True
'D' | ForEach-Object -Process {$array.Contains($_)} # Returns False

ከፓወር ሼል የአሬይን ማውጫ ቁጥር እንዴት መፈለግ እችላለሁ?
$array = @('A', 'B', 'C')
[array]::IndexOf($array,'A') # Returns 0

ከፓወር ሼል አሬይ ውስጥ ያሉ ነገሮችን ተራቸውን እንዴት ማገለባበጥ እችላለሁ?
$array = @('A', 'B', 'C')
[array]::Reverse($array) # C,B,A

ከፓወር ሼል ከአሬይ ድንገተኛ የሆነ ነገርን እንዴት ማመንጨት እችላለሁ?
$array | Get-Random

ከፓወር ሼል አንድ አሬይን በማሻቀብ/በማሽቆልቆል እንዴት መልቀም እችላለሁ?
$array = @('A', 'B', 'C')
$array | Sort-Object # A,B,C
$array | Sort-Object -Descending # C,B,A

ከፓወር ሼል በአሬይ ውስጥ ያሉ ነገሮችን እንዴት መቁጠር እችላለሁ?
$array.Count

ከፓወር ሼል አንድን አሬይ ሌላ ውስጥ እንዴት መጨመር እችላለሁ?
$array1 = 'A', 'B', 'C'
$array2 = 'D', 'E', 'F'
$array3 = $array1 + $array2 # A,B,C,D,E,F

ከፓወር ሼል ከአሬይ ተደጋጋሚዎችን እንዴት መፈለግ እችላለሁ?
$array = 'A', 'B', 'C', 'C'
($array | Group-Object | Where-Object -FilterScript {$_.Count -gt 1}).Values # Returns C

ከፓወር ሼል ከአሬይ ተደጋጋሚዎችን እንዴት ማጥፋት እችላለሁ?
$array = 'A', 'B', 'C', 'C'
$array = $array | Select-Object -Unique
$array # Returns A,B,C

ከፓወር ሼል ቅድመ ቅጥያቸው (“user01″,”user02”,… “user10”) የሆነ አሬይን እንዴት መፍጠር እችላለሁ?
$array = 1..10 | ForEach-Object -Process { "user$_" }

Up


ACL

ከፓወር ሼል የADን ACL እንዴት መዘርዘር እችላለሁ?
(Get-Acl -Path "AD:\$dn").Access

ከፓወር ሼል የፎልደርን ACL እንዴት መዘርዘር እችላለሁ?
(Get-Acl -Path C:\scripts).Access

ከፓወር ሼል የACL የፍቃድ ገቢዎችን(ተጠቃሚዎች ወይም ግሩፖች)እንዴት መዘርዘር እችላለሁ?

Up


Variables

ከፓወር ሼል የሚታወቁ ዳታ አይነቶች እነማን ናቸው?

ከፓወር ሼል የአንድን አይነት ቫርያብል ትንሹንና ትልቁን ዋጋ እንዴት ማግኘት እችላለሁ?